የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩ የ4 አመት (ከ2014-2017 ዓ.ም) ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከደቡብ ኢትዮጵያ፤ ከሲዳማ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበራት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ መናኸርያ ክፍለ ከተማ ጉበ ቀበሌ ከአዲሱ ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስቴድየም ፊት ለፊት የሚያስገነባው የጋራ ሁለገብ G+6 ህንጻ የተለያዩ የፊኒሽንግ ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከደቡብ ኢትዮጵያ ከሲዳማ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበራት በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክፍለ ከተማ ጉባ ቀበሌ ከአዲሱ ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስቴድዮም ፊት ለፊት የሚያስገነባው የጋራ ሁለገብ G-6 ህንጻ የተለያዩ የፊኒሽንግ ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በተመሰከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች የማህበሩ የ2016 ዓም የአንድ አመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል