Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Teachers Association /EI/ /የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር/ /ኢመማ/
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251115537227
  • Websitehttps:// ethiopianteachers.org
  • Deadline26 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩ የ4 አመት (ከ2014-2017 ዓ.ም) ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

Ethiopian Teachers Association /EI/ /የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር/ /ኢመማ/


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩ የ4 አመት (ከ2014-2017 ዓ.ም) ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  • ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

አድራሻ፡- ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ መብራቱን ተሻግሮ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ብርሃን መካከለኛ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ

ስልክ ቁጥር 0114 66 87 15/16

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር

 

Save Tender