የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በተመሰከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች የማህበሩ የ2016 ዓም የአንድ አመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Ethiopian Teachers Association /EI/ /የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር/ /ኢመማ/
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በተመሰከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች የማህበሩ የ2016 ዓም የአንድአመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ
- ሥራውን ጀምረው የሚጠናቀቅበት ጊዜ
- ሰርቲፋይድ ሆነው ከዋናው ኦዲተር መ/ቤት በደረጃ (ሀ) እና በደረጃ (ለ) የተመደቡ
- በመስኩ የስራ ፍቃድ ኖሯቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የማህበሩ የሒሳብ ሰነዶች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚሰሩበት ዋጋ በድርጅቱ ማህተም በተረጋገጠ እና በሰም በታሸገኤንቨሎፕ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት በማህበሩ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
- ማህበሩ ለስራው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር- 011 553 7227/011 550 5207 መደወል ይቻላል፡፡ አድርሻ ከብሔራዊ ባንክ ወደ ሰንጋ ተራበሚወስደው መንገድ ዳሽን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አለፍ ብሎ በቀኝ በኩል በሚገኝ የማህበር ጽ/ቤት::
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር
