ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS - ለ 49 ተሽከርካሪዎች ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል::
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በመዋዋል (በማዕቀፍ ስምምነት) ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጀስቲከስ አገልግሎት ዘርፍ ዘርፋችን ቃሊቲ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ንቃይ ቆርቆሮች፣ ቁርጥራጭ የተሽከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶችና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የተለያዩ ፈጣን እንቅስቃሴ ያላቸው(veco, Tracker, lsuzu, Nisan and Eitcher, Toyota, Hyundai, Dongfong, Daewoo bus, Sunlong bus, ZNA rich pickup Kia Automobile Lifan Automoble and Addis Geely Automobile
በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከማደሪያ (የውስጥ ፕላስቲክ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።