Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ
  • Address ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4552358
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazinereporter
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ (Unconditional Bank Guarantee for recognized bank)
  • opening dateጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30
  • Categories Installation, Maintenance And Other Engineering Services , Electronics Materials

ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS - ለ 49 ተሽከርካሪዎች ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል::

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ


በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር ብ.ግ.ጨ.02

ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS - ለ 49 ተሽከርካሪዎች ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት:-

  1. ፍላጎት ያላች ተጫራቾች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ከዚህ በታች የተያያዙትን ማያያዝ አለባቸው::
    1.1 ዋና ምዝገባ
    1.2 የታደሰ የንግድ ፈቃድ
    1.3 የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት
    1.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
    1.5 ከግብር ነፃ ሰርተፊኬት
    1.6 በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሠርተፊኬት
    1.7 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
  2. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺ) ከፍለው ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ከሚገኘው ግዥ ክፍል ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30 ፤ ከሠዓት ከ 7:30 እስከ 11:30 ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30 ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ (Unconditional Bank Guarantee for recognized bank) ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋቱ 4:00 ድረስ ብቻ በዘርፉ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. የጨረታ መክፈቻ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል::
  6. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሠነዳቸውን በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ አሽገው ማስገባት አለባቸው::
  7. ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊትለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09-18-12-09-61 መጠየቅ ይችላሉ::
  8. የመጫረቻ ሠነዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርበታል::
  9. ዘርፉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ

✨ messages.ai_summary
Supply, installation, testing and commissioning of vehicle fuel level sensors for 49 vehicles. Bidders must submit technical and financial documents in separately sealed envelopes, in English, with registration, trade licence, TIN, VAT, tax-exemption, supplier and competency certificates.
Save Tender