ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥርስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በባቱና በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ እና በአዳማና በቢሾፍቱ የጥበቃ ቤት፣ ደርቅ ሽንትቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/ BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ሞጆ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት መስኮቶች፣ የብረትና የእንጨት በሮች፣ የአጥር በሮች፣ RHS Grill Ega Sheet & Frames እና የፕላስቲክ በርሜሎች ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ