የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ G-32 ቆርቆሮ ብዛት 3,360 ቅጠል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር ለሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን ጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሚያስገነባው ንብረት ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን በሎት አንድ የተለያዩ ዓይነት ሞተርሳይክሎችን እና በሎት ሁለት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡