Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ጎፋ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 13 32 97 28
  • Website
  • Deadline19 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን በሎት አንድ የተለያዩ ዓይነት ሞተርሳይክሎችን እና በሎት ሁለት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን

1ኛ በሎት አንድ የተለያዩ ዓይነት ሞተርሳይክሎችን

2ኛ በሎት ሁለት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው፤
  5. ተጫራቾች የዓንድ ዓመት ታክስ ከሊራንስ /TAX CLEARANCE /
  6. የአቅራቢነት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ 100,000 /አንድ መቶ ሺ / ብር በየሎቱ ለየብቻው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግሥት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይቻላል፡፡
  9. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 ብር ጎፋ ዞን ገቢዎች መምሪያ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገኛሉ፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ እስከ ጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ንብረት ከፍል አምጥቶ በጨረታ ሰነዱ መሠረት መሆኑን በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ አስፈትሾ ማስረከብ አለበት።
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን 3:30 ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ጨረታው ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- የስ.ቁ 09 13 32 97 28 ይደውሉ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE