Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ጎፋ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 13 32 97 28
  • Website
  • Deadline20 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-20 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Materials And Raw Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ G-32 ቆርቆሮ ብዛት 3,360 ቅጠል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ Habitat for Humanity Ethiopia በሚል ግብረሰናይ ድርጅት በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት በደረሰባቸው ነዋሪዎች መልሶ ለማቋቋሚ በተገነባው 88 የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ ሲሰራ 3,360 ቅጠል በውሰት ከመጋዘን የተወሰደውን G-32 ቆርቆሮ ገዝቶ ለመተካት በዞኑ ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በኩል የመንግስትን የግዥ ሥር-ዓት ተከትሎ ጨረታ እንዲወጣ በ(Date) February 24/2026 G.C በቁጥር (Ref NO) HEHE 155/2026 ጠይቀውናል።

በመሆኑም G-32 ቆርቆር ብዛት 3,360 ቅጠል በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚታሟሱ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣

2.     የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ፣

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣

4.     የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር TIN/ ያለው፣

5.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

6.     የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ታከስ ኪሲራንስ ማቅረብ የሚችል፣

7.     የጨረታ ማስከበርያ (CPO) 100,000 በማስያዝ የሚችሉ፣

8.     የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ለጎፋ ዞን ፕ/መምሪያ ያገኛሉ፡፡

9.     የጨረታ አሸናፈው ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ እስከ ሳውላ ከተማ ጎፋ ዞን/ፋ/ ፕ/ምሪያ ንብረት ክፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት።

10.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን 3፡00 ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የሥራ ቀን ይከፈታል:

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስሴክ ቁጥር 0913329728/ 0912455809 ይደውሉ።

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ

Save Tender