የግዥ መለያ ቁጥር፡ ው/ቴ/ት/ቤት ግ/ጨ003/2018 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወግያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡- የት/ቤቱ ንብረት የሆኑት የቤት ማቀዝቀዣዎች (Air Conditioner) ፣ ፍሪጆች፣የፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ አልባሳት ዓይነት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቧንቧና የግንባታ ዕቃዎች፣ የሆቴል የአገልግሎት ግዥ፣በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት 1ኛ ለት/ቤቱ ሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች አውቶቢስ (ደረጃ1) ሰርቪስ አገልግሎት፤ 2ኛ ለት/ቤቱ ከፍተኛ መኮንኞች የሃይሩፍ (ደረጃ 1) ሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከ/ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የመከላከያ ውጊያ ምህንድስና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ አገልግሎት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከ/ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ለውጊያ ምህንድስና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡