Tender Detail

Tender Details


የግዥ መለያ ቁጥር፡ ው/ቴ/ት/ቤት ግ/ጨ003/2018 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወግያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡- የት/ቤቱ ንብረት የሆኑት የቤት ማቀዝቀዣዎች (Air Conditioner) ፣ ፍሪጆች፣የፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ አልባሳት ዓይነት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቧንቧና የግንባታ ዕቃዎች፣ የሆቴል የአገልግሎት ግዥ፣በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡ ው/ቴ/ት/ቤት ግ/ጨ003/2018 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወግያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡- የት/ቤቱ ንብረት የሆኑት የቤት ማቀዝቀዣዎች (Air Conditioner) ፣ ፍሪጆች፣የፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ አልባሳት ዓይነት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቧንቧና የግንባታ ዕቃዎች፣ የሆቴል የአገልግሎት ግዥ፣በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች:-

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የግብርከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ስለ ግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣በተጨማሪ ለቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችና ጥገና የስራ ልምድ፣የብቃት ማረጋገጫና ተያያዥነት ያላቸው ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።

3. በቁጥር 6 "ለ" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6243 (የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት) የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 12,000.00 (አስራ ሁለት ሺህ ብር) ፣ በሒሳብ መደብ 6244 የሚካፈሉ ተጫራቶች ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)፣በሒሳብ መደብ 6233 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር) በሒሳብ መደብ 621 ተጫራቶች ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ሒሳብ መደብ 6212 ተጫራቾች ብር 18,000.00 (አስራ ስምንት ሺህ ብር) በሒሳብ መደብ 6215 ተጫራቾች ብር 40,000.00 (አርባ ሺህብር) በ ሒሳብ መደብ 6218 ተጫራቶች ብር 44.000.00 (አርባ አራት ሺህ ብር) በሒሳብ መደብ 6417 ተጫራቾች ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር)ሒሳብ መደብ 6241 ተጫራቾች ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የሚካፈሉ ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 “መ” በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ተከታታይ ቀናት ተቆጥረው) በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል።

4. የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም የእውቶቢስ ሰርቪስ አገልግሎቶች የሚሰጡት አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 240 ኪ/ሜ) የሚገኘው የወጊያ ቴከኒከ ት/ቤት ይሆናል።

5. የውጊያ ቴክኒከ ት/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ

ሀ. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ፡-የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት ግዥ ዴስክ 0335400612/0924846269 4-ስልክ: - 0335400666

ሊ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ-የውጊያ ቴከኒክ ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ

ስልክ:- 0335400612 ቢሮ ቁጥር:- 39

ሐ. ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ:-

የውጊያ ቴክኒከ ት/ቤት ፋይናንስ ዴስከ

ስልክ፡- 0335400617      የቢሮ ቁጥር 07

መ. ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ፡-

6/ለ/ ይመልከቱ

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት

Save Tender