በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለቤት መስሪያ የሚዉል የባህር ዛፍ የእንጨት ግዥ2018/15
የቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1. የጽሕፈት መሣሪያ በጥቅል ለመግዛትና 2. በአዳራሽ ውስጥ ለመቀመጥ የሚሆን ወንበር ደረጃውን የጠበቀ ሲቀመጥ የሚከፈት ሲነሣ በራሱ የሚዘጋ ተጣጣፊ ወንበር ግዥ ለመፈፀም ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 75 Procurment of ችቡድ ባለ 8 MDF ባለ 18 ኮምፐርሳቶ ባለ 6 ማገር (ባህርዛፍ) ባለ 8 STOCKO ኮላ (Wood Fix(ድሬዳዋና አከባቢ ላሉ አቅራቢዎች)
የማገዶ እንጨት ግዥ
Purchase of የፕላውድ ጣውላ ግዥ
Purchase Requisition of timber glass
የአየር አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር አየ/አ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት 01/2018 መሰረት የ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement Of Nameplate holder And wood Number
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የእንስሳት የፈውስ መድሀኒትና መገልገያ እና በአልማ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ወንበር (ኮንባይንዲግ ዴስክ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለማዕ/ጎን/ዞን ግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ ያሉ ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1000 ሜ/ኩብ የባህር ዛፍ እንጨት ቆርጦ ማስረከብ የሚችል
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አ/ማኅበር ከስሩ የተዘረዘሩት ያገለገሉ ንቃይ እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የካፋ ሆን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።
አውስትራሊያ ጣውላ ባለ 30cm*2.5cm*4m /Cos and EMTI/
Name: በ2018 የትምህርት ዘመን የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፖስ ለመደበኛ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ
በ2018 የትምህርት ዘመን የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የማሞ መዘምር ካምፖስ ለመደበኛ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ
በ2018 የትምህርት ዘመን የአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፖስ ለመደበኛ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ