ለቤት መስሪያ የሚዉል የባህር ዛፍ የእንጨት ግዥ2018/15
Assosa University
Tender Information
| Title | ለቤት መስሪያ የሚዉል የባህር ዛፍ የእንጨት ግዥ2018/15 |
| Description | አሽናፊ ድርጅት አቅርቦቶችን በራሱ ወጪ የጫኝና አዉራጅ ጨምሮ በባምባሲ ወረዳ 02 እና 03 ቀበሌ ባዘጋጀው ቦታ በተጠየቀው የፍላጎት መጠን ብዛት ጥያቄ መሰረት ማሰረከብ አለበት፡፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ተወዳዳሪ ድርጅት በአሶሳና አካባቢዉ ለሚገኙ ህጋዊ ነጋዴዎች መሆኑን በማወቅ የተዘረዘሩትን ግብዓቶ ሞልተዉ መመለስ አለባቸዉ፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0007-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-25 17:10:06 |
| Invitation Date | 2025-09-24 17:10:06 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | asosa damP, Room G+1-B4-NO 122 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሽናፊ ድርጅት አቅርቦቶችን በራሱ ወጪ የጫኝና አዉራጅ ጨምሮ በባምባሲ ወረዳ 02 እና 03 ቀበሌ ባዘጋጀው ቦታ በተጠየቀው የፍላጎት መጠን ብዛት ጥያቄ መሰረት ማሰረከብ አለበት፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ተወዳዳሪ ድርጅት በአሶሳና አካባቢዉ ለሚገኙ ህጋዊ ነጋዴዎች መሆኑን በማወቅ የተዘረዘሩትን ግብዓቶ ሞልተዉ መመለስ አለባቸዉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ተወዳዳሪ ድርጅት በአሶሳና አካባቢዉ ለሚገኙ ህጋዊ ነጋዴዎች መሆኑን በማወቅ የተዘረዘሩትን ግብዓቶ ሞልተዉ መመለስ አለባቸዉ፡፡
