Procurement of Sanitary Items
Nefas Silk Lafto Sub City
Tender Information
| Title | Procurement of Sanitary Items |
| Description | Procurement of Sanitary Items |
| Procuring Entity | Nefas Silk Lafto Sub City |
| Reference No | NSLSC-NCB-G-0013-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | HIle Garment square Nifas Silk Lafto Sub-City, Room 5th floor no 502 adise abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 919227247 Email: n.s.lsubcitydesigncons14@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 00, Postal Code: 00 |
LegalQualification
- •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii))
Bid Security
Amount: 25000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
መስርያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ ለሙሉ የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ፡፡
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው እንደተዘጋ የመጫረቻ ቁልፉን /Key share/ እስከ መዝግያ ሰአት መላክ አለባቸው በተጨማሪም ሲ.ፒ.ኦ / በአካል / ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን መረጃዎች ሳያሟላ የሚመጣ ማኛውንም ተጫራች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው እንደተዘጋ የመጫረቻ ቁልፉን /Key share/ እስከ መዝግያ ሰአት መላክ አለባቸው በተጨማሪም ሲ.ፒ.ኦ / በአካል / ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን መረጃዎች ሳያሟላ የሚመጣ ማኛውንም ተጫራች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
