የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለማዕ/ጎን/ዞን ግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ ያሉ ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለማዕ/ጎን/ዞን ግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ ያሉ ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058-1-11-13-09 (058-1-11-04-20) ፋክስ ቁጥር 058-1-11-20-41 መደወል ወይም ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለማዕ/ጎን/ዞን ግብርና መምሪያ
