በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የእንስሳት የፈውስ መድሀኒትና መገልገያ እና በአልማ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ወንበር (ኮንባይንዲግ ዴስክ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡