Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 011-13-20-136
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ነምበር ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
  2. የሞሉት ዋጋ ከ200000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባችኋል፤
  3. እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በብር 400 /አራት መቶ/ ብር ብቻ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ባሉት የካላንደር ቀናት ውስጥ ከቢሮ ቁጥር 05 መግባት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በቁርጥ 14000 ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሰፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በመቤታችን የውስጥ ገቢ ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ዋናውን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በመ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 08 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ በ3:00 ሰአት ማስግባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈተ 16ኛው ቀን በ 3:01 ሰአት ታሸጎ በ3:30 ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 08 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011-13-20-136/005 መደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም ህዝባዊ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት

 

Save Tender