Wolaita Sodo University – Lot - 14 የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ እና ደረቅ ጭነት መኪና ክራይ አገልግሎት
የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር በዘርፉ የተሰማሩ ከደረጃ 1 እስከ 4 የሆኑ የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጉዞ መስመር ከአሰላ ደብረብርሀን እና ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሀን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት/ቶች ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ ለ1 (አንድ) ዓመት ለምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃዎችን (ገብስ ‚ብቅል, ስኳር) የማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ተፈሪርሞ መስራት ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ ኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Agriculture – የትራንዚት/ የጉምሩክ አስተላላፊነት/ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ማራገፍን ጨምሮ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ለማምጣት የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ መልስ ጭኖ ለማምጣት እና መድሀኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማምጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – Lot 73:- Procurement of solar stand-alone solar charging station for decentralized transportation hub.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእሮ/ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒ ኤስ ቦሮን እና ዩሪያ አፈር ማዳበሪያ ከቦርከና ዩኒየን ከሚሴ ማዕከላዊ መጋዝን ወደ ወረዳ ለሚገኙ መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበራት መጋዘኖች ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
Ministry of Innovation and Technology – የጭነት መኪና እና ፎር ክሊፍት አገልሎት ለሶስተኛ ግዜ ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ = 82,784 ኩ/ል /ሰማኒያ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሰማኒያ አራት ኩ/ል/ የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ላሉ 31 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Assosa University – በድጋሚ ለ6ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ብዛት 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፒፒሲ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ኮምቦልቻ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Innovation and Technology – ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጭነት ተሸከሪካሪ 100 ኩምታል የሚጭን ግዥ
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውልሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና ሎት 2 Tire and Tube Flap and Tyer with inner tube ሎት 3 እስኩተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት በአዳማ እና በቢሾፍቱ ለሚገኙ ሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Therefore, eligible bidders are invited to submit their proposal with fulfilling of the following requirements:
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF FULL CONTAINERS TRANSPORTATION FROM FULL CONTAINERS TRANSPORTATION FROM ENDODE TO KALITY PORT & TERMINAL OR EMPTY CONTAINERS RETURN FROM KALITY PORT
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/18 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 90731 ዩሪያ 84179 በድምሩ 174,909 .5 ኩ/ል /አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠኝ ነጥብ አምስት/ ኩ/ል በዞናችን ባሉ ጀምበርና ፋና ዩኒየኖች በስራቸው ላለ 83 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/ 2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ፋብሪካ ወደ ጎንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡