Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 4:30 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

በድጋሚ ለ6ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Assosa University


Tender Information

Titleበድጋሚ ለ6ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Descriptionከአዲስ አበባ እና ዙሪያው ባሉ ፋብርካዎች/ ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅን ጨምሮ ጭኖ ማምጣት የሚችል፤ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡ ተወዳዳሪዎች 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-NC-0060-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-01-10 16:30:00
Invitation Date2025-01-09 16:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:admin building, Room 230
Assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 577751009
Email: pro.asu.123@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: valid trade license for 2017
  • •Vat Registration Certificate: VAT registration certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate from inland revenue
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate and Tin number certificate
  • •Other Documents: 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎቹን ከአዲስ አበባና በዙሪያው ካሉ ፋብርካዎች የጫኝ አውራጅን ጨምሮ በመጫን ዩኒቨርሲቲው ድርስ አቅርቦ ያሰረክባል፤በተጨማሪም የተረከቡትን ዕቃዎች ኃላፊነት በተሞላ አቅርቦ ማሰረከብ አለባቸው ፡፡
Save Tender