Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ
  • Address አርሲ ዞን : ኦሮሚያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 022 331 8251
  • Website
  • Deadline29 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ ኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ ኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ ፤ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፌዴራል በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዥዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት /supplier list/ ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ለአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሂሳብ ቁጥር 1000022696134 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዞኑ ኅብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ለዚህ ሰነድ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በአቅራቢያ በሚገኙ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ያለምንም ማጓጓዣ አቅርቦት ችግር አስተማማኝ አቅም ያላቸውና በራሱ ቢያንስ 10 ተሳቢ መኪና ማቅረብ የሚችል የባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ዶክመንትና ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሻግ ከላይ በተራ ቁጥር 1፣2፣3 እና 5 ላይ የተጠየቁትን የሰነድ መስፈርቶች በመጨመር እስከ 15ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  6. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ  ቁጥር ፡- 022 331 8251/022 331 2069

 

በኦሮሚያ  ክልል  አርሲ  ዞን  ህብረት  ሥራ  ማስፋፊያ  ኤጀንሲ

 

Save Tender