በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ለመደበኛ በጀትና የዉስጥ ገቢ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የደንብ ልብስ ፣ ሎት 5. የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ሎት 6. ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ ሎት7. ቋሚ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 8
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2019 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር የህትመት አገልግሎት የደንብ ልብስ ስፌት የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል::
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔር ፓርት ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ከ የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በነኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአምቦ ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ደንብ ልብስ፤ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ ለቴከኒክ ሙያ እና ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለምፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፡-
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Amanuel Mental Specialized Hospital – PROCURMENT OF UNIFORMS
Ethiopian Customs Commission – የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች (የእጅና የልብስ ሳሙና) ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም
Ministry of Foreign Affairs – Procurement of Uniforms
Addis Ababa Science and Technology University – Procurement of Uniforms
Ethiopian Federal Police – Procurement Of Federal Police Uniform
Ministry of Defense – አልባሳት የማቴሪያል ግዥ AFCSH//P/W
Ethiopian Customs Commission – A ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤቱ የተሽከርካረ ሞዴል:- KUN25L-PRMDHV እና የሻንሲቁጥር:- MROFR22GX70518957 እባካችሁ ዋጋውን በአንደኛ ደረጀ በኦርጀናል ይሙሉ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Procurement of Uniforms
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement Of Protocol ( ለዐቃቢ ህግ የችሎት ስነ-ስርዓት ልብስ) CEO
Ministry of Revenue – የስራ ልብስ፣ የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዥ MoR(head office)
Ethiopian sport Academy – Procurement of Uniforms
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡