Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፡-

በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የላፍቶ የመ/ እና መስስተኛ ደረጃ/ት/ቤትየ2019 ዓ.ም

1 ዙር (01/2019)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፡-

ሎት 01 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

ሎት 02 የደንብ ልብስ

ሎት 03 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 04 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

ሎት 05 አላቂ የሕከምና ዕቃዎች

ሎት 06 ቋሚ ዕቃዎች

ሎት o7 አላቂ የላብራቶሪ ዕቃዎች

ሎት 08 የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች

የላፍቶ የመ/ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

1 በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የአንዱን ሎት የጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት ከጨረታው ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ አብረው ማስገባት የሚችሉ፡-

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ በ10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በአንድ ሎት በመከፈል በንፋስ ስልክ ከ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ግዥ ከፍል ቢሮ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማስገባት ማህተም በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 13 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በoኛው ቀን በ10፡30 ተዘግቶና ታሽጎ በቀጣዩ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13 ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ እሁድና ቅዳሜ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 01:02፣03፣04105፤07 08 ድረስ ላሉት ናሙና/የዕቃውን መገለጫ/ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎት 06 ግን በእስፔስፍኬሽኑ መሰረት ይሆናል፡

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ዕቃ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. የዘገየ ጨረታና መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው ላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ከታች ባለው አድራሻና ስልክ መጠቀም ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ን/ስ ላፍቶ ወ.12 ላፍቶ በላይ ዳገቱን እንደጨረሱ በግራ በኩል ቁጥር ı ኮንደሚኒየም ጎን ይገኛል፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 0913060108/0945310257

ማሳሰቢያ፡- የአነሰተኛና ጥቃቅን ተወዳዳሪዎች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ባወጡት ንግድ ፈቃድ መሰረት

ነው፡፡

የላፍቶ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Lafito Primary School invites bids for eight lots: office supplies, uniforms, cleaning supplies, educational materials, medical supplies, fixed assets, laboratory supplies, and maintenance items. Eligible bidders need a renewed business license, tax and VAT registration, and must submit samples for most lots.
Save Tender