Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0112731088
  • Website
  • Deadline18 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበእያንዳንዱ ሎት ብር 7,000.00 (CPO)
  • opening dateበዚሁ እለት በ4:30 ሰዓት
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Cloth And Shoes

የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ፣ የፅዳትና የመኪና ዕቃዎች ግዥ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር:- አሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባ/አዲስ ከተማ/2019/001

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ:-

  • ሎት 1.የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 4. የመኪና እቃዎች
  • ሎት 5 .ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

  • ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት፣ ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ ::
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት ይከፈታል::
  • የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ከአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 29 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ::

ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያነት:-

  • ለሎት 1 ፣ 2 ፣ 3 ፣ 4 እና 5 ለእያንዳንዳቸው በተናጥል የብር 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) CPO አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ::

በለስልጣን መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- ከጳውሎስ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ከመድሀኒአለም ት/ቤት ወደ ግሩም ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ግቢ ውስጥ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 29

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 011-273-10-88-011-273-13-38 መጠየቅ ይቻላል::

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Addis Ababa Driver and Vehicle Licensing and Control Authority, Addis Ketema Branch, seeks suppliers in 5 lots: uniforms, office consumables, cleaning supplies, vehicle items and office furniture. Bidders need trade licence, TIN, tax clearance, supplier and VAT certificates. Open bid.
Save Tender