በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2018 ዓመት የነኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዕቃ እና የደንብ ልብሰ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር ቋሚእታ (ፕሪንተር ካሜራ ፍርጅ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል