በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2018 ዓመት የነኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዕቃ እና የደንብ ልብሰ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር ቋሚእታ (ፕሪንተር ካሜራ ፍርጅ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2018 ዓመት የ1ኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዕቃ እና የደንብ ልብሰ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር ቋሚእታ (ፕሪንተር ካሜራ ፍርጅ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች፡፡
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቫት ወይም ቲኦቲ መመዝገብ ይኖርባቸዋል::
2. የጨረታ ማስከበርያ ለሎት፡ አላቂየጽህፈት መሳሪያ) ብር 13812 ሎት3 (የደንብልብስ) ብር13512 ሎት 2 (የጽዳትዕቃ) ብር 18865 ሎት4(ፕሪንተር ፍሪጅ ካሜራ))20000 ሎት5(ህትመት) 6742 ሎት6 (መስተንግዶ 2000 ሎት7(ዘር) 1000 ሎት 8(ትራንስፖርት) 2000 ሎት9 (ጠረቤዛ ወንበር ጥገና) 2800 ሎት 10 ፎቶ ኮፒ ጥገና) 1800 ሎት11 የመድረክ ዲኮር3350 በማሲያዝ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
3.የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለተሸናፊው ደርጅት ወዲያውኑ ተመላሽ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት ደግሞ የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% አስይዘው እንደተፈራረሙ በጨረታው ለጨረታ መስያዣነት የተያዘው ብር ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
4.ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘው ሰነድ ለያንዳንዱ ሰነድ በማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ፋ/ል/ፅ/ቤት ምድር ላይቢሮ ቁጥር 1 የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
5.ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው::እንዲሁም ተጫራቾች የሚወደደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ካቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል::
6. ጨረታው በአዲስ ዘመንጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 10ኛው ቀን ከሰአት 11:30 ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4:00 (አራት ሰዓት) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ላይ ይከፈታል::
7.መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም::
8.በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ልዩ የድጋፍ የሚደረግላቸው ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት ምርት(ዕቃ) ተጨማሪ እሴት ለሚጨምሩ ወይም ለሚያመርቱ ምርት ብቻ ይሆናል:: ይህንንም ድጋፍ ደብዳቤ ሲያመጡ አምራች /እሴት ተጨማሪ መሆናቸው በአደራጃቸው ወረዳ በጽ/ቤቱ ሀላፊ የተፈረመ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ከጨረታው ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ይደረጋሉ::
ለተጨማሪ መረጃ ስልከ ቁጥሮች ደውለው ይጠይቁ አድራሻ ጎፋ ገብርኤል 100 ሜትር ገባ ብሎ ፀሀይ ፔንሲዮን አጠገብ ሶፊያ ሞል ገባ ብሎ
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት የዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::ያቀረቡት ናሙና ም በ6 ወር ውስጥ ካልወሰዱት ለመንግስት ገቢ ይሆናል::
በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ከ/የወ06/ፋ/ል/ጽ/ቤት
