Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
  • Address , Phone: 011 896 5521
  • Website
  • Deadline26 Sep 2019, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2019-09-26 16:30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን


የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ

ደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ECO-02/2019

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዚህ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ መካፈል የሚፈልጉ በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት መሳተፍ ይችላሉ።

  1. ህጋዊና የዘመኑ ግብር የተገበረበት በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የቫትና የቲን ተመዝጋቢነት ማስረጃ የሚያቀርቡ።
  3. የታክስና ግብር በመክፈል ጨረታ ውስጥ የሚያሳትፋቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ታክስ ኪሊራንስ) ያላቸው።
  4. ከዚህ ቀደም አገልግሎት ከሰጡባቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ስለ ድርጅታቸው የአፈጻጸም ብቃትና ታማኝነት የተሰጣቸውን የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ (ሰነድ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት የጨረታ ሰነዳቸውን ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነዱ በሁለት ቅጂ በኦሪጂናልና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንስ ለብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ መቅረብ ይኖርበታል።
  7. ጨረታው መስከረም 26, 2019 ዓ.ም. ከቀኑ በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አደራሽ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል።
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝና የማሻሻል መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊትለፊት CCRDA አጠገብ 3ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ - 011 439 10 57፣ ፖሳ.ቁ. 870/1250፣ ፋክስ 011 439 20 08

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Oromia Engineering Corporation seeks to buy various staff uniforms via open tender. Eligible bidders must be engaged in the field with a valid business license, VAT and TIN registration, tax clearance, and performance certificates from prior clients.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender