Alert Comprhensive Specialized Hospital – የልብስ መቁረጫ መቀስ
ministry of Health – ለአንድ ሚኒባስ ሙሉ የወንበር ልብስ (ሚኒባስ) 8 ሰዉ የሚጭን
Haramaya University – የተለየ የጥባቃ ልብስ ግዥ
Houses of Peoples Representative – 2nd round Procurement of AUTOMATIC ELECTRIC SHOE POLISHER MACHINE /2018
Artificial Intelligence Institute – የተለያዩ አልባሳት (Different clothes)
Mettu University – purchase of uniform for health science students
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of justice – የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ 2018 ዓ.ም
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Car Cloth and Athor Material
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የሕዝባዊ ሠራዊት ቅድመ እንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ2 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛና ውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችና ጥገና ሥራዎች በሎት ከፋፍሎ በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ አርሲ ዞን በገደብ ሀሳሳ ወረዳ መስተዳድር የገደብ ሀሳሳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of car cloth 2018
ministry of Health – መኪና አልባሳት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በተለያዩ ሎቶች ህጋዊ ተጫራችን አወዳድሮ ግዢ መፈጽም ይፈልጋል።
Federal First Instance Court – የፒካኘ መኪና ታፒሴሪ ሥራ፣ የወንበር ልብስ እና መረጋገጫ ግዥ-2018
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – የደብል ገቢና ሃርድ ቶፕ መኪና የአልባሳት ግዥ
Houses of Peoples Representative – Procurement of AUTOMATIC ELECTRIC SHOE POLISHER MACHINE /2018 ስፔስፊኬሽኑ ግልጽ ካለሆነላችሁ መስሪያቤት መታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የትምህርት ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፡ ሎት1 አላቂ የት መህርት አቃዎች ፣ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ሎት3 መፅሃፍትና ልዩ ልዩ መሳርያዎች፣ ሎት 4 እድሳትና ጥገና ዕቃዎች፣ ሎ 5 የደንብ ልብስ፣ሎት፣ 6 የost እቃዎች ፣ሎት 7 የማሽነሪ ቋሚ እቃ ፣ሎት 8 ህንፃ ቁሳቁስ፣ ሎት 9 የጥገና ስራዎች፣ ሎት10 የላብራቶሪ እቃዎች፣ ሎት 11 ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ሎት 12 የህትመት ስራዎች፣ሎት13 የመምህራን መዝናኛ ካፊ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።