Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በተለያዩ ሎቶች ህጋዊ ተጫራችን አወዳድሮ ግዢ መፈጽም ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር 001/2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በተለያዩ ሎቶች ህጋዊ ተጫራችን አወዳድሮ ግዢ መፈጽም ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

 

1. ሎት 01- የጽሕፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) ኢቃዎ

2. ሎት 02- የደንብ ልብስ

3. ሎት 03- የጽዳጽ እቃ

4. ሎት 04- የሰራተኛ ካፌ የመስተንግዶ አገልግሎት

5. ሎት 05፡- የጥግና እቃዎች

6) ሎት 061- የደንብ ልብስ ስፌት

7/ ሎት 7 ፡- ትራንስፖርት አገልግሎት

8/ ሎት 8: - ህትመት

 

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ(የምትችሉ)

 

1) የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል

2) የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

3) በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ እና የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት) ያካተተ እና የቀረበው ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታከስ/ቫት/ ጨምሮ መሆኑን መግለጫ መስጠት አለባቸው፡፡

4) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ማቅረብ የሚችል

5) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለወጣው ጨረታ ለእያንዳንዱ ሎት 1. 10,000 (አስርሺ ብር)፣ ሎት 2. 8,000 ( ስምንት ሺ ብር )፥ ሎት 3. 7,000 (ሰባት ሺብር)፣ ሎት 4. 5,000 (አምስት ሺ ብር)፣ ሎት 5. 5.000 (አምስት ሺ ብር)፣ ሎት 6. 4,000 ( አራት ሺ ብር)፣ ሎት 7. 5000 ብር ፣ ሎት 8. 5000 ብር፣ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዮ (CPO) በአ/ከ/ከ/ከ/ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት ስም የተሰራ እና የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/በመያዝ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡

6) ተጫራቶች በእያንዳንዱ እቃ የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር በመግለጽ በሁለት በሰም በታሸክኤንቨሎፕ፤ ያቅራቢ ማህተም እና በዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር ላይ ዝርዘሩን የመላው 12 በእያንዳንዱ ዋጋ በተሞላበት የጨረታ ሰነድ ላይ በየግጹ በመፈረም ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ ማስግባት ይኖርባቸዋል፡፡

7)በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቶች ካደራጃቸው አካል ኦርጅናል የድጋፍ እና አምራች መሆናቸውን የሚግልጽ ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል፤፤

8) ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው እቃዎች ዋጋ ማቅረቢያ ሲያቀርቡ ኦርጅናል ደረጃውን የጠበቀና ናሙናውን በእ/ከ/ከ/ከ/ወ/3/ፋ/ጽ/ቤት ግዢ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

9) ተጫራቾች ያሸነፏቸው እቃዎች ተወዳድረው ካሸነፉ በኋላ ከናሙና ምንም ለወጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጭ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ እቃ ከሆነ መልሰው ትክክለኛውን በቀረበው ናሙና መሰረት የማምጣት ግዴታ አለባቸው፤

10) ጨረታው የሚዘጋበት በ10ኛ ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ11ኛ ቀን 4:00 ይሆናል፡፡

11) የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሑፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው ውል ማስከበሪያ ላሸነፉበት እቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው፡፡

12) ከፍያ የሚፈጸመው ለሚያቀርቡት እቃ ሙሉ ለሙሉ ንብረት ከፍል ሲያስረከቡና የቀረበው እቃ በናሙና መሰረት በጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡

13) በጨረታው ሰነዱ ላይ የዋጋ ስርዝ ድልዝና ጽ/ቤት የሰጠውን ስፔስፊኬሽን መሰረዝ የለበትም፡፡

14) ውል ማስከበሪያና ጨረታ ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታጽፉ በጥቃቅን የተደራጃችሁ ተጫራቾች የተሰማራቹበትን የንግድ ስራ ዘርፍ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

15) ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ነው፡፡

16) ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡-መሳለሚያ አማኑኤል ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ሰባተኛ በሚወስደው መንገድ በአጂፕ ገባ ብሎ ወረዳው ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 011 278 13 63

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender