በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የትምህርት ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፡ ሎት1 አላቂ የት መህርት አቃዎች ፣ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ሎት3 መፅሃፍትና ልዩ ልዩ መሳርያዎች፣ ሎት 4 እድሳትና ጥገና ዕቃዎች፣ ሎ 5 የደንብ ልብስ፣ሎት፣ 6 የost እቃዎች ፣ሎት 7 የማሽነሪ ቋሚ እቃ ፣ሎት 8 ህንፃ ቁሳቁስ፣ ሎት 9 የጥገና ስራዎች፣ ሎት10 የላብራቶሪ እቃዎች፣ ሎት 11 ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ሎት 12 የህትመት ስራዎች፣ሎት13 የመምህራን መዝናኛ ካፊ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የትምህርት ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፡ ሎት1 አላቂ የት መህርት አቃዎች ፣ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ሎት3 መፅሃፍትና ልዩ ልዩ መሳርያዎች፣ ሎት 4 እድሳትና ጥገና ዕቃዎች፣ ሎ 5 የደንብ ልብስ፣ሎት፣ 6 የost እቃዎች ፣ሎት 7 የማሽነሪ ቋሚ እቃ ፣ሎት 8 ህንፃ ቁሳቁስ፣ ሎት 9 የጥገና ስራዎች፣ ሎት10 የላብራቶሪ እቃዎች፣ ሎት 11 ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ሎት 12 የህትመት ስራዎች፣ሎት13 የመምህራን መዝናኛ ካፊ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በመንግስት እታ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ያለው::
2. ተጫራቶች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች ለተጨማሪ እሴት ታከስ ቦባት) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሶስት መቶ/ብር ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ዘወትር በሰራ ሰዓት ከአል-ሰላም ዳቦ ቤት ወይም ታክሲ ተራ 100ሜ አለፍ ብሎ በረጲ የመጀ/ደ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ ቀናት በተጠቀሰው የቢሮ ቁጥር በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ናሙና ወይም ሰነድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
6. እንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
7. TIርው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል::
8. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ እና መደበኛ የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛ ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 2፡30ሰዓት ታሽጎ 3:00 ይከፈታል።
10. ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበርያ ብር ሎት1፣ ሎት2፣ ሎት3፣ ሎት4፣ ሎት5፣ ሎት6 ሎት 7፣ ሎት8 ብር 40,000 /አርባ ሺ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት እንዲሁም ሎት 09፣ሎት 10፣ ሎት-11፣ ሎት12 ሎት 13 ሎት 10,000 ብር /አስር ሺ/ ብርለእያንዳንዱ ሎት በባንክ የተረጋገጠ/ሲፒኦ/ ተጫራቾች ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዙትን ሲፒኦ /C.P. O/ ወዲያውኑ ይመለሳል፡፡
11. የእታው ማስረከቢያ ቦታ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት ንብረት ክፍል ይሆናል
12 በሚቀርበው በመወዳደሪ ሃሳብ ላይ የድርጅቱ ሃላፊ ስምና ፊርማ፣ የድርጅቱ አድራሻ፣ የድርጅቱ ማህተም እና የስልከ ቁጥር መኖር አለበት፡፡
13. ት/ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 8 ወር ድረስ ውሉን ቢያድስም ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው::
14. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀበት ከንተኛው ቀን ቀጥሎ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስረከቢያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ /C.P.O ማስያዝ አለበት፡፡
15. የእቃ ማጓጓዣ አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል፡፡
16. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ:- በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 11 የረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ሲሆን
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 011-369-40-40/011-369-39-94
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ
ወረዳ -11 አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት
