Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የሕዝባዊ ሠራዊት ቅድመ እንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የሕዝባዊ ሠራዊት ቅድመ እንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቆች እና የስፖርት ኳሶች
  • የኤሌከትሪክ እቃዎች
  • አላቂ የቢሮ እና የትምህርት ዕቃዎች
  • የዕዳት እቃዎች
  • የሀከምና እቃዎች
  • ቋሚ የቢሮ እቃዎች
  • የሕትመት ሥራ

ተጫራቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

1. በመስኩ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ከፋይነት መረጃ ያላቸው፡፡

4.ጥራት ያለው ዕቃ ማቅረብ የሚችሉና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎቹን ናሙና በፎቶ አስቀድሞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 5,000.00/ አምስት ሺ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/CPO/ማስያዝ የሚችሉ፡፡

6.ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከግዢ እና ፋይናንስ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡

7.ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ስም ከብ ማህተም እና ፊርማ በታሸነ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስገባት አለባቸው::

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት በገዙት ዝርዝር ሰነድ ላይ በግልጽ መፃፍ አለባቸው ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ፊርማውን ከአጠገቡ ማስቀመጥ ግዴታ አለበት፡፡

9.ጨረታው ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በምክትል ርዕሰ መምህርቢሮ ይከፈታል፡፡

10.ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የአንዱን ዋጋ የሞላውን በጠቅላላ ድምር ላይ ማሰቀመጥ ይጠበቅበታል፡፡

11.ተጫራቹ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/CPO/ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

12.ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ ፡- ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከታከሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ፊት ለፊት የሚገኘው ሕዝባዊ ሰራዊት ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

ስ.ቁ 01111400 80 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

p.o.box 20055

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ትምህርት ጽ/ቤት ሕዝባዊ ሰራዊት ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender