በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የበቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዘመን በከተማው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መ/ቤቶችና ት/ቤቶች የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የስፖርት ዕቃዎች ግዥ
የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር የስፖርት ትጥቅ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ በ2018 በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለስፖርት ውድድር የሚውሉ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳት ግዥ
የአሰልጣኞች ቱታ፣ ጫማ ፣የእግር እና የመረብ ኳስ እና ፊሽካ ግዥ
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2018 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞችና ለኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ ግዢ ለመፈፀም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለልምምድና ለውድድር የሚሆን የስፖርት አልባሳት ወይም ትጥቅ ከሀገር ውስጥ የስፖርት ትጥቅ አምራች ከሆኑ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
purchase of Ball point pen
የስፖርት መጋጫ ግዥ
purchase of Ball point Pen
LOT 739 Purchase Requisition of Sport bag
LOT 737 የወልቂቴ ዩኒቨርስቲ ለስፖርት ሳይንስ ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የእስፖርት ትጥቅ ግዥ
procurement of ball/ቦሊቦልኳስ ግዥ
procurement of የቅርጫት ኳስ ኳስ ለወንድ/Basketball ball for men
MOR North West 47 /2017 Procurement Of Sport Materials
Purchase of Sport materials @2017
procurement of sports materials