Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Jul 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

ለስፖርት ውድድር የሚውሉ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለስፖርት ውድድር የሚውሉ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳት ግዥ
Descriptionየስፖርት ትጥቅ (ማሊያና ቁምጣ) ፣የዳርት ፒን፣ ዋንጫ፣ፊሽካ፣ማራገቢያ፣ለገመድ ጉተታ ውድድር የሚሆን የስፖርት ገመድ፣የጠረጴዛ ቴኒስ ኳስ፣የመረበረ ኳስ፣መረብ፣ባለከለር አነስተኛ ኳስ፣ Hoops(ስፖርት መስሪያ ሰርክል ሳማ ባለ ከለር)፣ጎድጓዳ ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ አነስተኛ እና የኳስ ማስቀመጫ ቅርጫት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0715-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-18 14:00:00
Invitation Date2025-07-17 14:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ(ንግድ ስራ መስኩ) ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው (VAT registration Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ከውድድሩ መስፈርት ውስጥ ዋነኛው ናሙና ማቅረብ ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ናሙናው የሚቀርበው በጉምሩክ ኮሚሽን
ዋናው መስሪያ ቤት ከቅዱስ የሴፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ሲሆን ውድድሩ እንዳለቀ ናሙናው ተመላሽ የሚደረግ ይሆናል፡፡አሸናፊው ተወዳዳሪ የአሸነፈበትን ዕቃ አሸናፊነት ከተገለፀለት ጀምሮ በሚቆጠር 3(ሦስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የአሸነፈበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት የጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender