የስፖርት ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የስፖርት ዕቃዎች ግዥ |
| Description | መካከለኛ ዋንጫ፣ትንሽ ዋንጫ፣የሜዳ ቴኒስ ኳስ፣ባለ 8 ሜትር የተዘጋጀ ገመድ ለገመድ ጉትቻ ውድድር የሚሆን ገመድ፣የኳስ ማስቀመጫ ቅርጫት፣ፊሽካ እና አነስተኛ ጎድጓዳ ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0722-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-23 08:30:00 |
| Invitation Date | 2025-07-22 08:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ የሆነበትን መካከለኛ ዋንጫ፣ትንሽ ዋንጫ፣የሜዳ ቴኒስ ኳስ፣ባለ 8 ሜትር የተዘጋጀ ገመድ ለገመድ ጉትቻ ውድድር የሚሆን ገመድ፣የኳስ ማስቀመጫ ቅርጫት፣ፊሽካ እና አነስተኛ ጎድጓዳ ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ እስከ ሐምሌ 17 2018ዓ.ም ድረስ በተመረጠው ናሙና መሠረት በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ ስቶር ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ ውድድሩ በናሙና ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
