የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፣ በውስጥ ገቢ በጀት እንዲሁም በልዩ ልዩ የበጀት ምንጮች የጽህፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ የጽዳት ዕቃዎች የስፖርት ማቴሪያሎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫዎች እንዲሁም የሰራተኞችን የደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግባት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Sport Material ( የስፖርት ትጥቅ )M
Ball point pen refillable
lot 4 procurement for sports wear (EMA)
የማስተማሪያ የስፖርት ትጥቅ ግዥ 01
የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ኮምፒውተሮችና ላፕቶፖችን፣ ሎት 4 የቢሮ ቋሚ እቃዎችን፣ ሎት 5 የላብራቶሪ እቃዎችን፣ ሎት 6 የስፖርት እቃዎችን፣ ሎት 7 የደንብ ልብሶችን፣ ሎት 8 የጥገና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement OF Sport material /Student Service Dean / 1
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የጫጫ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ሎት-1 የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 3 የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 4 አነስተኛ ቋሚ እቃዎች፣ ሎት-5 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ህትመቶች፣ ሎት-7 የስፖርት ደንብ ልብስ፣ ሎት-8 የስፖርት ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of sport material /የስፖርት ዕቃ
የመረብ ኳስ /የቮሊቮል/ የሴቶች እና የወንዶች
SPORT CLOTHS/ የስፖርት ትጥቆች/
የስፖርት ኳሶች ግዥ (ዘንዘልማ ግቢ)
Procurement of Soccer ball & Ball pump (የእግር ኳስ ኳስ እና የኳስ መንፊያ (ፓምፕ) )
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከስፖርት ምከር ቤቱ በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞች አና ለስፖርቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች/ተጫራቾች/ የሚከተሉትን መስፈርቶችና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
H.D.P. ¾ጥራቱ የጠበቀ.ለስፖርት አካዳሚክ 2
Procurement Of Sport Material (Student Dean )
purchase of sport materials COHMS 2
የእግር እና የመረብ ኳስ ግዥ /ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ/22
purchase of sport wear and shoes