በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤት በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ሥራ-አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከስፖርት ምከር ቤቱ በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞች አና ለስፖርቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች/ተጫራቾች/ የሚከተሉትን መስፈርቶችና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።