በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤት በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ሥራ-አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤት በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ሥራ-አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች/ተጫራቾች የሚመለከተውን መስፈርቶችና በጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
- በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማሩና የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፣
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 አ/አበባ የፋ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ ቀርበ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ /ማስያዣ/ 10,000/ አስር ሺህ /ብር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ/ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ/ ፖስታ ቴክኒካል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ እንዲሁም አንድ ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ከታሸገ በኋላ ሶስቱ ፖስታዎች በጥቅሉ በአንድ ፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመፃፍ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በተቋሙ በመገኘት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ሰዓት 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አ/አበባ የፋ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈል፤ ሆኖም ግን የጨረታው መክፈቻ ቀናት የበአል ቀን ላይ ከዋለ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፤ ሆኖም ግን የጨረታው መክፈቻ ቀናት የበአል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ተገልጸላቸው ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዕቃዎች ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በአንዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት፡፡
- አሸናፊ ድርጅቶች ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ:- 0932960649/0917420613/0910376378
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Assosa City District Two Education Office seeks to purchase sports equipment and materials for district athletes and sports committee members via open tender. Eligible bidders must be registered suppliers, tax-compliant with a TIN, and VAT-registered.
