Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት፣ኢትዮጲያ, Phone: 0932960649
  • Website
  • Deadline13 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-12-13 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከስፖርት ምከር ቤቱ በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞች አና ለስፖርቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች/ተጫራቾች/ የሚከተሉትን መስፈርቶችና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከስፖርት ምከር ቤቱ በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞች አና ለስፖርቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች/ተጫራቾች/ የሚከተሉትን መስፈርቶችና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉትን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

1. በዘርፉ ሥራ ላይ የተሰማሩና የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑ

3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆኑ

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 50/ሃምሣ ብር/በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 አ/አበባ የፌ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ/ማስያዣ/ 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ/CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ማስያዝ አለባቸው

7.ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ቴከኒካል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጐ እንዲሁም አንድ ኦርጂናሉን በአንድ ፖስታ ከታሸገ በኋላ ሶስቱ ፖስታዎች በጥቅሉ በአንድ ፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመፃፍ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በተቋሙ በመገኘት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

8. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አ/አበባ የፌ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል። ሆኖም ግን የጨረታ መከፈቻ ቀናት የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል። ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታ ሂደት አይስተጓጎልም

9 ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ተገልጾላቸው ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን እቃዎች ማስረከብ አለባቸው

10. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት

12. አሸናፊ ድርጅቶች ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው

ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ፦ 0932-960649/09/0917-857052/0906-300400/

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender