Ethiopian Customs Commission – LOT 0015 የዉሃ ቦቲ መኪና ባላ 22,000 (ሃያ ሁለት ሺህ) ሊትር እና የሽንት ቤት ፍሳሽ መጣጭ ቦቲ መኪና ባለ 10,000 (አስር ሽህ ) ሊትር የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Renting Water tanker trucker 22,000 liter and Toilet sewage di…
የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ባለበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት ያገለገለ ተሸከርካሪ፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕ
የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጐታች መኪናዎችና ተሣቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት እና ተሣቢዎችን፣ ወድቅዳቂ ብረታ ብረት (scrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Defense – Procurement of items used for Medical equipment maintenance /DHMD/
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በዲንዲን ዲስትሪክት የሚገኙትን ያገለገሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ደ/ማርቆስ መንገድ አውታር አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻክል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሰ/ምስ/ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣ የብረት በርሜሎች ከአገልግሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣ አሮጌ ጀኔሬተር፣ የማያገለግሉ ሶላር ፓኔሎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች የመሳሰሉት ዕቃዎች ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀው ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Armauer Hansen Research Institute – Procurement Disposal of Study drugs & lab test kits (30 kg )
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀው ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ያገለገሉ ንብረቶችን፣ ወረቀቶችን እና ካርዶችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመ/ቤቱ ቅርንጫፍ በሆነው በቃሊቲ እቃ ግ/ቤት ውስጥ የተከማቹትን ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Education – Purchase of Extra Large Garbage disposal plastic