Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline09 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-09 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Steel, Metals And Aluminium , Metals And Metal Working , Vehicle tire , Used Items

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ/ በመክፈል ከግዥና ንብረት ማግኘት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በግዥና ንብረት ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

3.     ጨረታው የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ሳሪስ አቦ የፋፋ ምግብ ፋብሪካ አጠገብ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ማሳሰቢያ

በስልክ ቁጥር፡- 0913 97 37 99፣ 0960 28 79 03፣ 0910 44 14 07

ማሳሰቢያ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender