Office Of Federal Auditor General – Lot 105 : Procurement of office Rent in Dire Dawa City
Aksum University – LOT-143 5000 ደስጣ ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ
Addis Ababa University – BYD Etang car 06
Adama Science and Technology University – purchase of car rent (M)
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ
Ministry of Revenue – DIRE DAWA M/OR Procurment of ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ ግዢ ነው
Ministry of Innovation and Technology – የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ኪራይ @18
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የኪራይ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ምሥራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን፣ ባዶ ካርቶኖችን እና የፒፒ ከረጢቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply Electric vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning works በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Procurement of printing Vehicles registration books
Addis Ababa University – የ BYD 5 መኪኖች ሙሉ የወንበር ልብስ እና የመሬት ምንጣፍ ከነ ሙሉ ታፒሰሪ 2121
Ethiopian Customs Commission – Lot-60:- Procurement of car rent services for Mojo Customs branch Office
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ ሎት-2 የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣ ሎት-3 ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Bule Hora University – Procurement of Rent Service
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተርሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡