Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurment of Cold chain Vehicle Refrigerator Preventive/corrective Maintenance,material forcasting and training service (LONG TERM AGREEMENT)
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲገለገልባቸው የነበሩ በአዲስ አበባ እና በዳለቲ ኳሪ የሚገኙ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ተንቀሳቃሽ የካባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፤ የተለያዩ አሮጌ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፐብሊከ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና ለተለያዩ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ሱቆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ የንግድ /ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
African Leadership Excellence Academy – procurement of Electric vehicle fast electric charger/የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መኪና ፈጣን የኤሌክተሪክ ቻርጀር /
Ethiopian Customs Commission – LOT 58 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት ከሐዋሳ-ኮንሶ ደርሶ መልስ 24 ሰው የሚይዝ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ Construction Material (የቧንቧ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Defense – ot 3/31 Procurement of light vehicle tire (DEMD)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Hawassa University – Procurement of Maintenance and Repair Service
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለመብት ጸሃይ ጣፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ በድሪ ሙሃድ እና 2ኛ አያንሳ ደበላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ አይነቱ አውቶቢስ ኮሮላ መኪና በጨረታ አንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
Arsi University – Procurement of spare part costar vehicles B.
በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የተለያዩ ፈጣን እንቅስቃሴ ያላቸው(veco, Tracker, lsuzu, Nisan and Eitcher, Toyota, Hyundai, Dongfong, Daewoo bus, Sunlong bus, ZNA rich pickup Kia Automobile Lifan Automoble and Addis Geely Automobile
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች የመስክ ሥራ፣ የሰራተኞች ትራንስፖርት እና የፕሮጀክቶች እንቅስቃሴ ለማስፈጸም አስፈላጊ የሆኑ ሚኒባስ፣ ፒክአፕ እና ስቴሽን ዋጎን ተሽከርካሪዎችን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከታች የተጠቀሱትን ሰነዶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
Institute of Foreign Affairs – Procurement of Rent Service
Arsi University – Procurement of Spare part (Hard Top Vehicles)
Arbaminch University – Procurement of Tyre