ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ)
የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RAC/01/2018
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ እንዲሁም ግንቦት 18 ቀን 2018 ገጽ 30 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በወጣው የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ላይ የተመለከተው የጨረታ መዝጊያ ቀን ወደ ሰኔ 10 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እንዲሁም የጨረታው መክፈቻው ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ፤
ስልክ ቁጥር፡- 0940414141፣ 0940424242፣ 0987434343
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር
