የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ ውስጥ ለመኖሪያ/ ገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/12/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ የንግድ /ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Federal Houses Corporation invites sealed bids from eligible bidders for Procurement of consultancy service for (comprehensive legal, investment, logistics, and customs, Tax, business and trade domains) with tender Ref. Number Bid No FHC/ICB/PCS/02/03/2018.