በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀትና በመንገድ ፈንድ ለ2018 በጀት ዘመን ከሲቁ - ጮሌ - ቃቄ፤ ስሬ -ቁኒ ቶራ፤ ጭንጊ - ወልገልቲ፣ ጨሪ፣ ስሬ - በዴሳ - ሃገሎ 00 + 00 - 12 - 500፣ ለሊሳ፣ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሸነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረዳ መንገዶች እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በ 2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው የተለያዩ መንገዶች ግንባታና ጥገና ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Institute of Agricultural Research – procurements of Vehicle spar part 2018 PUR 2/14
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Light Vehicle spare part Lot 62 (RFQ/2018)
Construction Management Institute – Lot 57 Procurement of Buss rent /ከ24-28 ሰዉ መያዝ የሚችል ለሰራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል የባሰ ኪራይ ግዥ/
World Vision Ethiopia currently wants to invite eligible bidders to participate in the bid floated for Provision of Long-Term Agreement for Light Vehicle Rental Service.
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት የጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል።
Wollo University – የመኪና ኪራይ አገለገሎት ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አወዳድሮ መከራየትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Animal Health Institute – Lot 026 Procurement of Misti Bush k77 Vehicle Spare Part
Tourism Training Institute – rocurement of Car rent service
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላ መስኖ ጽ/ቤት 1ኛበመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳ ውስጥ በአዳዲ- ቀበሌ አዳዲ የማሀበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት ኤከስካቫተር 330 HP ለ200 ሰዓት በአካፋ የሆኑ ማሽነሪዎች ሞዴላቸው 2012 እና ከዚያ በላይ ሞዴል የሆኑ የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
Oda Bultum University – PROCOUREMENT OF CAR RENTAL SERVICE
Construction Management Institute – Lot 54 Procurement of Electric car rental/30 ሰዉ መያዝ የሚችል ለሰራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ኤለክትሪክ መኪና ኪራይ ግዥ
Arsi University – Procurement of Spar Part (Hiyluxe Rive Vehicle)
Arsi University – Procurement of Spar Part (Mazda Vehicle)
በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን በእናርጅእናውጋ ወረዳ የደ/ወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት5 የጭነት መኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት6 ህትመት፣ ሎት7 ፈርኒቸር እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Sululta Sub-City Municipality office now invites eligible bidders that have Machinery Rent Trade license which can fulfill the following mandatory documentary evidence for compliance.
Adama Science and Technology University – Purchase of Vehicle Model:- HZJ76L-RKMRS Chassis No:- JTEEB71J407025700 Spare Part
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Rebid Light Vehicle spare part Lot 54 (RFQ/2018)