በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀትና በመንገድ ፈንድ ለ2018 በጀት ዘመን ከሲቁ - ጮሌ - ቃቄ፤ ስሬ -ቁኒ ቶራ፤ ጭንጊ - ወልገልቲ፣ ጨሪ፣ ስሬ - በዴሳ - ሃገሎ 00 + 00 - 12 - 500፣ ለሊሳ፣ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሸነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡