Tender Detail

Tender Details


በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን በእናርጅእናውጋ ወረዳ የደ/ወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት5 የጭነት መኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት6 ህትመት፣ ሎት7 ፈርኒቸር እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደብረወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን በእናርጅእናውጋ ወረዳ የደ/ወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት5 የጭነት መኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት6 ህትመት፣ ሎት7 ፈርኒቸር እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
  3. ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ለሚገመቱ የጨረታ ሰነዶች የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከደ/ወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 50 ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ በእያንዳንዱ ሎት ከጠቅላላ ዋጋ 1.5% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒ.ኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ መዝጊያ በፊት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ለዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ 1 ገቢ አድርጐ የመሂ አንዱን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ሲፒኦ ብሎ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ማህተማቸውን እና ፊርማቸውን በማስፈር በታሸገ ፖስታ በማድረግ ሰነዱን ለማስገባት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 50 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ ሲሸጥ ይቆይና በ16ኛው ቀን 3፡30 ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፤ እለቱ የበዓላት ቀን ከሆነ /ቅዳሜና እሁድ/ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በ3፡30 ታሽጎ በ 4:00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
  8. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት በመያዝ በአሸነፈበት የእቃውን /የአገልግሎቱን /ጠቅላላ ዋጋ 10% የግዥ ውል ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 50 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0586630611 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን እቃ ደብረወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡

 

የደብረወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

 

Save Tender