Purchase Requisition for 3/4 hydroponic hose PSI 2250
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፤ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 3-የኮምፒውተር መሳሪያዎች፤ ሎት 4- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች፤ ሎት 5- ፈርኒቸር፤ ሎት 6- የፅዳት እቃ፤ ሎት 7- የውሃ እቃ፤ ሎት 8- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፤ ሎት 9- የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ፤ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሎት 11- የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን ፡- Lot.I Gs Fitting በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT 53 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ እቃዎች ግዥ
Lot 89 የዉሃ ጎማ (ቱቦ) በሜትር፣የዉሃ ማጠጫ ጆርዲ ፣ዶማ እና መቧጠጫ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ, DCI መገጣጠሚያ, Cl መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition for pipe material
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ERA/AF/PR0086/Procurement of Pipe
የቧንቧ እቃዎች WC
Procurement of hose and other materials2018
ለጥገና አገልግሎት የሚውል ቱቦላሬ ብረት ግዥ /ጌሻባይ ግቢ /
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሠጡ የተለያዩ ከታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የእቃዎቹ ዝርዝር ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሎት 5 የቧንቧ, ዕቃዎች ሲሆኑ ዝርዝሩንና ብዛቱን በጨረታ ሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
ባለ 30 ቱቦላሬ ብረት 30cm x30cm x2mm
Lot 27 የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች ግዥ 2018
Lot 62 Procurement of የንፋስ ቱቦ /ኮኔክተር ባለ 8,10 አና 12 ፣ የንፋስ ቱቦ ባለ 12,10 እና 8 ፣ የከባድ መኪና የነዳጅ ቱቦ ፣ የከባድእና የቀላል መኪና ሞርቴስ ለድሬዳዋ እና አካባቢዉ አቅራቢዎች
የደጎሎ ከተማ መ/ ውሃ / ፍሳ / አገ / ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡