Ministry of Revenue – purchuse of stationary items Mor Bahirdar Branch
Ministry of Defense – የሚስማር ፣ የዱቄት ቀለም ፣ ስፕሬይ ቀለም ፣ የቻርት ወረቀት ፣ የእንጨት ኮላ ፣ ቢንጎ ገመድ እና የአልኮል ግዥ
የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የደንብልብሶች፤ የመኪና ጎማዎች፤ ፈርኒቸሮችና የኤልክትሮንከስ ዕቃዎች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀውን የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።
Aksum University – LOT-47 የተለያዩ የምግብ ግብአትና ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹና ሳይሰባበሩ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ለ 2018 በጀት ዓመት ግዥ ከዚህ በታች በሎት የተቀመጠውን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢት/ክል/መንግስት ቴክ/ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Educational Assessment and Examinations Service – የ2018ዓ.ም stationary ጨረታ ግዥ
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College – Procurement of ECG machine Paper CM 1200A
Dilla University – የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
Ministry of Water and Energy – Purchase For stationary items
በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Communication Authority – LOT 1 Procurement of Stationary
National Metrology Institute of Ethiopia – procurement of Stationary
Ethiopian Statistics Service – Purchasing of Coffee Cap set Traditional ( ባህላዊ ባለ ጥለት ሲኒ ከጃበና ከነሙሉ ሴት),Ye cake sahine, Service tray, Coffee Cop, sponge, soft paper for car, Tea and coffee permuze, spoon tea ,Spoon Coffee, saitizer1/2, bowl
Ethiopian Maritime Authority – PROCUREMENT OF STATIONARY
Amanuel Mental Specialized Hospital – የፕሮቶኮል ወረቀት/ለደብዳቤ መጸፊያ የሚያገለግል ሄድንግ ህትመት ግዥ