LOT-47 የተለያዩ የምግብ ግብአትና ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹና ሳይሰባበሩ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ
Aksum University
Tender Information
| Title | LOT-47 የተለያዩ የምግብ ግብአትና ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹና ሳይሰባበሩ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ |
| Description | LOT-47 የተለያዩ የምግብ ግብአትና ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹና ሳይሰባበሩ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ |
| Procuring Entity | Aksum University |
| Reference No | AKU-NCB-NC-0050-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-23 09:30:00 |
| Invitation Date | 2026-02-20 16:47:13 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ksum, Room 002 Aksum, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 924780108 Email: kelewerkbelay@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1010, Postal Code: 1010 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Must be Renewed
- •Vat Registration Certificate: Must
- •Valid Tax Clearance Certificate: Must be renewed
- •Other Documents: የተሽከርካሪው ባለቤትነት የሚገልፅ ሊብሬና ተመሳሳይ ዶኩሜንቶች መያያዝ አለበት፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት የማጓጓዣ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ሲሆን ክፍያው እቃዎቹ በአክሱም ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ በአካል አቅርቦ በጥንቃቄ ካስረከበ በኋላ ክፍያ ይፈፀማል፡፡
2. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት የማጓጓዝ አገልግልት በውሉ መሰረት ካልፈፀመ ዩኒቨርስቲው ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ይገደዳል፡፡
3. የተሽከርካሪው ባለቤትነት የሚገልፅ ኦርጅናል ሊብሬና ተመሳሳይ ዶኩሜንቶች መያያዝ አለበት፡፡
4. አሸናፊ ድርጅት በውድድሩ ካሸነፈ በኋላ በአክሱም ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ውል ክፍል በአካል በመቅረብ ውል ማሰር አለበት፡፡
5. ዩኒቨርስቲው ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት የማጓጓዝ አገልግልት በውሉ መሰረት ካልፈፀመ ዩኒቨርስቲው ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ይገደዳል፡፡
3. የተሽከርካሪው ባለቤትነት የሚገልፅ ኦርጅናል ሊብሬና ተመሳሳይ ዶኩሜንቶች መያያዝ አለበት፡፡
4. አሸናፊ ድርጅት በውድድሩ ካሸነፈ በኋላ በአክሱም ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ውል ክፍል በአካል በመቅረብ ውል ማሰር አለበት፡፡
5. ዩኒቨርስቲው ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
