Ministry of Defense – 6215 Procurement of Stationary
የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Stationary Item For HRNS Project
የደብረብርሃን ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ግዥ ማዕከል ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መግዛት ይፈልጋል።
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ከቲንግ እስቲክና ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ
የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት 1 /አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3 /ሦስት/ ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission – የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ
Addis Ababa Road Authority – ክብ ማህተም እና የአባሪ ኦቫል ማህተም ቡ-1
Addis Ababa Road Authority – የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ (A3 ወረቀት) ግዥ ቡ-1
Ministry of Revenue – የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የባለ አርማ ወረቀት ህትመት ግዢ ነው (heading paper)
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite eligible bidders for the supply of sanitary and stationary materials.
Houses of Peoples Representative – procurement of የብሬል ወረቀት/2018
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነቀምት ከተማ እና በዳንሻ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ግምጃ ቤቶች ውስጥ የሚራገፉ የተለያዩ አይነት - 1. አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች 2. የህሙማን ቀለቦች 3. አላቂ የዕዳት ዕቃዎች፤ 4. ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች ሲሆኑ፤ ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዮበርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች | ህንፃ መሳሪያ የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ ፣ኤሌክትሮኒክስ ፤ የኮምፒዩተር እቃ፤መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚችል፡፡
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በተቋሙ ተጠቃሚ ለሆኑ ዲፓርትመንቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ8 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የፋይል ማስቀመጫ ሸልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Foreign Affairs – Purchase Requisition of Stationary 05